በዚህ አዲስ ዓመት፣
ልባችን ከሰላም ጋር ይሙላ፤
ቤታችን በፍቅር ይሞቅ፤
መንገዳችን በተስፋ ይብራ፤
የምንወዳቸውም ሰዎች ከጎናችን ይሁኑ።
ይህ ዓመት የእንባችንን ምክንያት ወደ ፈገግታ፣
የተስፋ መቁረጣችንን ወደ ተስፋ፣
የሩቅ ሕልማችንንም ወደ እውነታ የምንቀይርበት ዓመት ይሁን።
መልእክቱን በመክፈት ላይ...
በዚህ አዲስ ዓመት፣
ልባችን ከሰላም ጋር ይሙላ፤
ቤታችን በፍቅር ይሞቅ፤
መንገዳችን በተስፋ ይብራ፤
የምንወዳቸውም ሰዎች ከጎናችን ይሁኑ።
ይህ ዓመት የእንባችንን ምክንያት ወደ ፈገግታ፣
የተስፋ መቁረጣችንን ወደ ተስፋ፣
የሩቅ ሕልማችንንም ወደ እውነታ የምንቀይርበት ዓመት ይሁን።
መልካም አዲስ ዓመት!
ፍቅር፣ ሰላም፣ ጤና እና በረከት የተሞላ ዓመት ይሁንልን።
ስምዎን ያስገቡ፤ የሚወዱትን የአዲስ ዓመት ምኞት ይምረጡና ለወዳጅ ዘመድዎ በዋትስአፕ ወይም በቴሌግራም ያጋሩ።
አንዱን ምኞት ይምረጡ። ሙሉውን ለማንበብ «ሙሉውን ያንብቡ» ይጫኑ።
ልባችን ከሰላም ጋር ይሙላ፤ ቤታችን በፍቅር ይሞቅ...
በዚህ አዲስ ዓመት፣
ልባችን ከሰላም ጋር ይሙላ፤
ቤታችን በፍቅር ይሞቅ፤
መንገዳችን በተስፋ ይብራ፤
የምንወዳቸውም ሰዎች ከጎናችን ይሁኑ።
ይህ ዓመት የእንባችንን ምክንያት ወደ ፈገግታ፣
የተስፋ መቁረጣችንን ወደ ተስፋ፣
የሩቅ ሕልማችንንም ወደ እውነታ የምንቀይርበት ዓመት ይሁን።
አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የብሩህ ተስፋ ዓመት ይሁንልን...
አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣
የፍቅርና የብሩህ ተስፋ ዓመት ይሁንልን።
አዲስ ጅምር፤ አዲስ ተስፋ!
እንኳን ለዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን፤ ልባችንና ሕይወታችን የሚታደስበት ይሁን...
እንኳን ለዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን።
ዓመቱ ቁጥሩ ብቻ ዐዲስ የሚኾንበት ሳይኾን፣
ልባችን፣ ሐሳባችን፣ ሥራችንና ሕይወታችን
የሚታደስበት ዓመት ይኹን!
እግዚአብሔር 2019 ዓ.ም.ን
የሰላም፣ የፍቅር፣ የይቅርታ፣
የጤና፣ የስኬትና የበረከት ዓመት ያድርግልን!
በልባችን ትንሽ ቦታ እንተው፤ ለይቅርታ፣ ለእርቅ፣ ለ“ምናልባት”...
አዲሱን ዓመት ስንቀበል፣
በልባችን ትንሽ ቦታ እንተው፤
ለይቅርታ፣ ለእርቅ፣ ለ“ምናልባት”፣
እንደገናም ለመጀመር።
ፍጹማን ስላልሆንን፣
እርስ በርሳችን ለመግባባት
እንደ ጳጉሜ ያለች ትንሽ ባዶ ቦታ
በልባችን እንዲኖር እንፍቀድ።
ያለፈውን በይቅርታ፣
መጪውን በተስፋ፣
ዛሬን በፍቅር እንኑር።
አስተያየትዎ ደርሶናል። እናመሰግናለን!